News May 11, 2024AHDE0 Comments የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት በክልሉ የሚታዩትን የቤት ችግር ለመቅረፍ አሰራሮችን እያሻሻለ እና እያዘመነ ይገኛል።ይህንም ተከተሎ የቤት አስተዳደር መመሪያ ጸድቆ ስራ ላይ ውሏል።